[go: up one dir, main page]

0% found this document useful (0 votes)
83 views9 pages

2016 External License Inspection Report

Dcvgty

Uploaded by

assenumuhamed
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOCX, PDF, TXT or read online on Scribd
0% found this document useful (0 votes)
83 views9 pages

2016 External License Inspection Report

Dcvgty

Uploaded by

assenumuhamed
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOCX, PDF, TXT or read online on Scribd
You are on page 1/ 9

ቁጥር ደ/ወ/ን/ገ/ል/መ/ኢ/491/2016

ቀን 28/10/2016 ዓ.ም

ለሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደር የውጭ ድህረ-ፈቃድ ኢንስፔክሽን ቡድን

ባሉበት፣

ጉዳዩ ፡-በ 2016 ዓ.ም የማጠቃለያ ግብረ-መልስ ስለመላክ፣

ከላይ በርዕሱ እንደተገለጸው የደቡብ ወሎ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በውጭ ድህረ ፍቃድ
ኢንስፔክሽን ቡድን በ 2016 ዓ.ም የማጠቃለያ ተግባራት አፈፃፀምን በመገምገም---------ገፅ አባሪ ከዚህ
መሸኛጋር አያይዘን የላክን ሲሆን በሰጠንው ግብረ-መልስ በጥንካሬ የተገለፁትን ተግባራት አጠናክራችሁ
በመቀጠል በድክመት የታዩትን አፈፃፀሞች ፈጥኖ በማስተካከል በቀጣይ ለላቀ ውጤት እንድትነሳሱ
እናሳስባለን፡፡

”ሠላማዊና ዘመናዊ ንግድ ለክልላችን ግንባታ”

ራቢአከበደ

የውጭ ድህረ-ፍቃድ ኢንስፔክሽን

ቡድን መሪ

ግልባጭ፣

 ለደቡብ ወሎ ዞን ን/ገ/ል/መምሪያ

ደሴ፣

በደቡብ ወሎ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የውጭ ድህረ- ፍቃድ ኢንስፔክሽን ቡድን እቅድ አፈፃፀም
ግምገማ ግብረ-መልስ
[Type text] Page 1
1.መግቢያ

በደቡብ ወሎ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የንግድ ሪፎርሙ እንዲሳካ፣ የንግድና ሸማቾች

ማህበረሰብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የውጭ ድህረ-ፈቃድ ኢንስፔክሽን ቡድን በ 2016 በጀት ዓመት

ትኩረት ተሰጥቷቸው የሚከናወኑ የቁልፍ እና አበይት ተግባራት እቅድን እስከ ወረዳ እና ከተማ

አስተዳደሮች ማውረዳችን ይታወቃል በመሆኑም በ 2016 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት ግብረ-መልስ

በሚከተለው መልኩ አዘጋጅተናል፡፡

1. የቁልፍ ተግባር አፈፃፃም በተመለከተ


1.1. በቁልፍ ተግባራት የታዩ ጥንካሬዎችና እጥረቶ
1.1.1. ጥንካሬዎች

[Type text] Page 2


 የለውጥ ሰራዊት የአደረጃጀት አሰራር መመሪያን መሰረት አድርጎ የለውጥ ሰራዊቱን በማደራጀት
የ 15 ቀንና የወርሃዊ ውይይቶች በተቆራረጠም መንገድ ቢሆን እየተካሄደ መሆኑ፡፡
 ወርሀዊ መማማርና እድገት ውይይት በተቆራረጠም መንገድ ቢሆን እየተካሄደ መሆኑ፡፡

1.1.2. . እጥረቶች
 የ 15 ቀን የለውጥ ቡድን ውይይት የብስለት ችግር ያለበት መሆኑ፡፡ (አብዛኛ ው ወረዳና ከተማ
አስተዳደሮች)
 ምርጥ ስራዎችን ተሞክሮ እንዲሆኑ በመቀመር የማስፋት ስራ ለመስራት ውስንነት መኖር (በሁሉም
ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች)
 ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅትና በትብብር አለመስራት (በሁሉም)

2. የአበይትተግባራትአፈፃፀምበተመለከ
2.1. በአበይትተግባራትየታዩጥንካሬዎችናእጥረቶች
2.1.1. ጥንካሬዎች
 የውጭ ኢንስፔክሽን ተግባር የንግድ ድርጅቶች በርከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር ከ 95% በላይ
በመፈፀም በጣም ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው 11 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮችመኖራቸው፡፡
(መ/ሰላም፣ጊምባ፣ሃርቡ፣አልብኮ፣ወረባቦ፣ደ/ዙሪያ፣ለገሂዳ፣ተንታ፣ከላላ ወረዳ፣መቅደላ፣
አርጎባ)
[Type text] Page 3
 የውጭ ኢንስፔክሽን ተግባር የንግድድርጅቶች በር ከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር አፈፃፀማቸው
ከ 80%-94.99% በመፈፀም ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ
7 ወረዳዎችናከተማአስተዳደሮችመኖራቸው፡፡(ሀይቅ፣አቀስታ፣ከላላከተማ፣ደጎሎ፣ ወገልጤና፣
ኩታበር ፣ወረኢሉ ወረዳ ወረዳዎች)

 የነጋዴ ፍረጃ ተግባር የንግድ ድርጅቶች በርከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር ከ 95% በላይ
በመፈፀም በጣም ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው 11 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮችመኖራቸው፡፡፡
(መ/ሰላም፣ጊምባ፣ሃርቡ፣አልብኮ፣ወረባቦ፣ደ/ዙሪያ፣ለገሂዳ፣ተንታ፣ከላላ ወረዳ፣መቅደላ፣
አርጎባ)

 የነጋዴ ፍረጃ ተግባር የንግድ ድርጅቶች በርከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር አፈፃፀማቸው ከ 80-
94.99% በመፈፀም ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 7 ወረዳዎችናከተሞችመኖራቸው፡፡
(ሀይቅ፣አቀስታ፣ከላላከተማ፣ደጎሎ፣ ወገልጤና፣ ኩታበር ፣ወረኢሉ ወረዳ ወረዳዎች)
 የመለኪያ መሳሪያዎችን ቬሪፊኬሸን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 95%ና በላይ በመፈፀም ከፍተኛ
አፈፃፀም ያስመዘገቡ 17 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች
(መ/ሰላም፣ወረኢሉከተማ፣አቀስታ፣ ጊምባ ከተማ፣ከላላ ከተማ፣ ደጎሎ፣ ወገልጤና፣ ሀርቡ፣
አልብኮ፣ ወረባቦ፣ ደሴ ዙሪያ፣ ኩታበር፣ ለገሂዳ፣ ተንታ፣መ/ሳይንት፣ ከላላ ወረዳ እና አርጎባ)

 የመለኪያ መሳሪያዎችን ቬሪፊኬሸን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 80-94.99%ና በመፈፀም ከፍተኛ


አፈፃፀም ያስመዘገቡ 3 ወረዳወች (ደላንታ፣ ተሁለደሬና መቅደላ ወረዳዎች)
 የመለኪያ መሳሪያዎችን ኢንስፔክሽን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 95%ና በላይ በመፈፀም ከፍተኛ
አፈፃፀም ያስመዘገቡ 18 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች መኖራቸው፡፡ (መ/ሰላም፣አቀስታ፣
ጊምባ፣ወገልጤና፣ ሀርቡ፣ አልብኮ፣ ወረባቦ፣ ደ/ዙሪያ፣ተሁለደሬ፣ ኩታበር፣ ቃሉ፣ ጃማ፣
ለገሂዳ፣ ተንታ፣ወረኢሉ ወረዳ ፣ከላላ ወረዳ፣ መቅደላ እና አርጎባ)

[Type text] Page 4


 የመለኪያ መሳሪያዎችን ኢንስፔክሽን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 80-94.99%ና በላይ በመፈፀም
ከፍተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 2 ከተማ አስተዳደሮች (ወረኢሉ ከተማና ከላላ ከተማ )
 የአስተያየት መስጫ (በቅጽ) ማስቀመጥ በሚቻልበት የንግድ መደብር /ድርጅቶች/ እንዲቀመጥ ማድረግ
እስከዚህ ወር ከ 95% በላይ የፈፀሙ በ/ከፍተኛአፈፃፀም ያስመዘገቡ 14 ወረዳዎችና ከተማ
አስተዳደሮች (መካነ ሰላም፣ ጊምባ፣ ወገልጤና፣ ሀርቡ ፣አልብኮ፣ ወረባቦ፣ ደ/ዙሪያ፣
ተሁለደሬ፣ ኩታበር፣ ለገሂዳ፣ ተንታ፣ከላላ ወረዳ፣መቅደላና አርጎባ ወረዳዎች)
 የአስተያየት መስጫ (በቅጽ) ማስቀመጥ በሚቻልበት የንግድ መደብር /ድርጅቶች/ እንዲቀመጥ ማድረግ
እስከዚህ ወር ከ 80-94.99% በመፈፀም ከፍተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 3 ከተማ
አስተዳደሮች(አቀስታ፣ከላላ ከተማ፣ደጎሎ ከተማ)
 በጣም ከፍተኛ ፣ከፍተኛ እና በዝቅተኛ አፈፃጸም ከተቀመጡት ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ዉጭ
ያሉት ወረዳዎች ከተማ አስተዳደሮች መካከለኛ አፈፃፀም ላይ ያሉ ናቸዉ፡፡
 መሰረታዊ ምርት፣ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በህገ- ወጥ መንገድ ሲሸጡና ሲዘዋወሩ
ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ በዚህ ሩብ አመት ተሳትፎ ያላቸው ወረዳዎችና ከተማ
አስተዳደሮች፡-

ጊምባ፡- 7 ኩ/ል ስኳር ፣ 204 ሊትር ዘይት፣ ፈሳሽ ምግብ ነክ 1618 ሊትር፣ ደረቅ ምግብነክ
1 ኩ.ል፣ ሲሚንቶ 160 ኩ.ል

ሀርቡ፡-300 ሊትር ዘይት፣ስንዴ ዱቄት 180 ኩ/ል፣ጤፍ 139 ኩ/ል፣ሌሎች በኪ.ግ 571 ኩ.ል

ወረባቦ፡- ነዳጅ 1600 ሊትር

ደ/ዙሪያ፡- 9 ኩ/ል ስኳር ፣ 490 ሊትር ዘይት፣ነዳጅ 4600 ሊትር፣በቆሎ 50 ኩ/ል፣ከሰል 21


ኩ/ል፣ ሌሎች በኩ/ል 580 ኩ.ል

ኩታበር፡- በርበሬ 1 ኩ.ል፣ ፈሳሽ ምግብ ነክ 4800 ሊትር፣

ቃሉ፡- ማሾ 130 ኩ.ል

ለገሂዳ፡- ስኳር 2 ኩ.ል፣ ዘይት 400 ሊትር፣ እንቁላል በቁጥር 150

ጃማ፡-2.21 ኩ.ል፣ ዘይት 270 ሊትር፣ ቡና 2.20 ኩ.ል፣

[Type text] Page 5


ተንታ፡- በርበሬ 4.07 ኩ/ል ፣ ቡና 4.14 ኩ.ል፣ ጤፍ 4.95 ኩ/ል ፣ ስንዴ 3.48 ኩ/ል ፣አተር
6.92 ኩ/ል ፣ ምስር 12.29 ኩ/ል ፣ ሽንኩርት 7.11 ኩ/ል ፣ቦለቄ 6.57 ኩ.ል፣ ደረቅ ምግብነክ
53 ኪ/ግ፣ ፈሳሽምግብነክ 74 ሊትር፣ ፈሳሽ ሳሙና 302 ሊትር

ወረኢሉ ወረዳ፡- ነዳጅ 12800 ሊትር፣

መቅደላ፡- 20 ኪ.ግ ስኳር፣ 15 ሊትር ፣50 ኪ.ግ ስነዴ ዱቄት፣ 90 ኪ/ግ በርበሬ፣ 340 ኪ/ግ
ቡና፣300 ኪ.ግ ጤፍ፣ 500 ኪ.ግ ስንዴ፣130 ኪ.ግ አተር፣ 220 ኪ/ግ ምስር፣ ደረቅ ምግብ ነክ
6 ኪ.ግ፣ ፈሳሽ ምግብ ነክ 15 ኪ.ግ፣ አልባሳት 950

 በዚህ ሩብ አመት የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ምርቶች በመቆጣጠርና በማስወገድ ተሳትፎ ያላቸው


ወረዳዎች፡- (ሀይቅ፣ አቀስታ፣ ጊምባ፣ወገልጤና፣ ወረባቦ፣ ደ/ዙሪያ፣ ኩታበር፣ቃሉ፣ ለገሂዳ፣
ተንታ፣ መ/ሳይንት፣ ከላላ፣ መቅደላ ወረዳ)
በእጥረት
 የውጭ ኢንስፔክሽን ተግባር የንግድ ድርጅቶች በርከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር አፈፃፀማቸው
ከ 50% በታች በመፈፀም ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸዉ 8 ወረዳዎች (አምባሰል፣ ጃማ፣ ወግዲ፣
ቦረና፣ ሳይንት፣ መ/ሳይንት፣ ለጋምቦ፣ ደላንታ ወረዳዎች)
 የነጋዴ ፍረጃ ተግባር የንግድ ድርጅቶች በርከበር ጉብኝት እስከዚህ ወር አፈፃፀማቸው ከ 50%
በታች በመፈፀም ዝቅተኛ አፈፃፀም ያላቸዉ 8 ወረዳዎች (አምባሰል፣ ጃማ፣ ወግዲ፣ ቦረና፣
ሳይንት፣ መ/ሳይንት፣ ለጋምቦ፣ ደላንታ ወረዳዎች)
 የመለኪያ መሳሪያዎች ቬሪቪኬሽን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 50% በታች በመፈፀም ዝቅተኛ
አፈፃፀም ያላቸው 5 ወረዳዎች (ሐይቅ፣ አምባሰል፣ወግዲ ቦረና፣ ለጋምቦ ወረዳዎች)
 በመለኪያ መሳሪያ ቬሪፊኬሽን ወደ ስራ ያልገባ ወረዳ፡- (ሳይንት)
 የመለኪያ መሳሪያዎችን ኢንስፔክሽን ተግባር እስከዚህ ወር ከ 50% በታች በመፈፀም ዝቅተኛ
አፈፃፀም ያለቸው 5 ወረዳዎች (አምባስል፣ ወግዲ፣ ቦረና፣ መሃል ሳይንት፣ለጋምቦና ወረዳዎች)
 የአስተያየት መስጫ (በቅጽ) ማስቀመጥ በሚቻልበት የንግድ መደብር /ድርጅቶች/ እንዲቀመጥ ማድረግ
እስከዚህ ወር ከ 50% በታች የፈፀሙ በዝቅተኛ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 6 ወረዳዎችና
(አምባሰል፣ጃማ፣ወግዲ፣መሃል ሳይንተ፣ሳይንትና ለጋምቦ ወረዳዎች )
 ነጋዴ ፍረጃ እና የውጭ ኢንስፔክሽን ክንውን በማለያየት ያከናወኑ (ከላላ ከተማ፣ አልቡኮና
ደላንታ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች)

3. እስከዚህ ወር ያለው አጠቃላይ አፈፃጸም ደረጃ በተመለከተ

[Type text] Page 6


3.1. ከፍተኛ አፈፃፀም ( ከ 80−94.99 % ¿ ያስመዘገቡ፡- 16 ወረዳወችና ከተማ አስተዳደሮችመኖራቸው፡፡
(ተንታ፣ወረባቦ፣ ሀርቡ፣ጊምባ ከተማ ፣ለገሂዳ፣ አረጎባ፣ ከላላ ወረዳ፣ መካነ ሰላም፣ ደ/ዙሪያ፣ አቀስታ፣
ወገልጤና፣ መቅደላ፣ ኩታበር፣ አልብኮ፣ከላላ ከተማ፣ ደጎሎ ከተማ)

3.2. መካከለኛ አፈፃፀም (ከ 50% እስከ 79.9%) ያላቸው 6 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች፡- ( ወረኢሉ
ወረዳ ፣ተሁለደሬ፣ ሃይቅ ከተማ፣ ወሪኢሉ ከተማ፣ ቃሉ ወረዳ፣ ጃማ ወረዳ)
3.3. ዝቅተኛ አፈፃፀም (ከ 50%በታች ) ያለዉ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች 7 (ወግዲ፣ደላንታ፣መሃል
ሳይንት፣ሳይንት፣ ለጋምቦ፣ ቦረናና አምባሰል ወረዳዎች)
4. የቀጣይ አቅጣጫ

ቁልፍ ተግባር (ከለውጥ ስራ)

 የስራ ቡድን ውይይት በየ 15 ቀኑ አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ የ 15 ቀኑን የእቅድ አፈፃፀምን መሰረት
አድርጎ ጥልቀት ያለው ውይይት ማድረግ፣
 በመመሪያ ቁጥር 49/2014 መሰረት ባለሙያው በየወሩ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለቡድን መሪ
እንዲያቀርቡ ማደረግ አፈፃፀሙን በሪፖርት ማሳወቅ፣
 የቡድን መሪ ለሃላፊ በየሩብ አመቱ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖር ትማቅረብ፣
 በመመሪያ ቁጥር 49/2014 መሰረት ቡድን መሪ ለሁሉም ሰራተኞች ግብረ-መልስ መስጠት
አፈፃፀሙን በሪፖርት ማሳወቅ፣
 መማማርና እድገት እቅድ፣ መረሃግብር፣ ሰነድ በተዘጋጀው መሰረት በየወሩ የመማማር ስራ በጥልቀት
ማካሄድ፣
 የ 2 ኛ መንፈቅ አመት ውጤት ተኮር ለሰራተኞች መሙላትና አፈፃፀሙን በሪፖርት ማሳወቅ፣
 የአገልግሎት አሰጣጥ በዜጎች ቻርተር በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት እየተሰራ መሆኑን እየመዘገቡ
እየገመገሙ መሄድ፡፡
 የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የፀረ- ኪራይሰብሳቢነት እቅድ አፈፃፀምን (ያለበትን ሁኔታ)
በየወሩ እየገመገሙ መሄድ፡፡
 ወደ ዞን የሚላኩ ሪፖርቶችና ከዞን የሚሰጡ ግብረ መልሶችን በጋራ ገምግሞ መላክና በተሰጠው ግብረ
መልስ መሰረት እንዲስተካከል አቅጣጫ ማስቀመጥ፡፡
 ፈጣን ለውጥ አምጭ ተግባራትን ማሟላት፡፡
 ደንበኞች አስተያየት የሚሰጡበት መዝገብ (ሳጥን) በማዘጋጀት አስተያየት ማሰባሰብና በጋራ
ገምግሞ ግብረ-መልስ መስጠት፡፡

[Type text] Page 7


 የአስተያየት መስጫ መዝገብ ደንበኞችን ከአገልግሎት በኋአስተያየት እንዲሰጡ በማድረግ
በግብአትበት መጠቀም፡፡

አበይት ተግባራት

የሚከናወኑ ተግባራት
የውጭ ኢንስፔክሽን ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል፣
 በርከበር /የውጭ ኢንስፔክሽንና ነጋዴ ፍረጃ ስራ በአዲሱ ቅፅ መሰረት አጠናክሮ መስራት
 ነጋዴ ፍረጃ እና የውጭ ኢንስፔክሽን አፈፃፀም እኩል ማድረግ
 የውጭ ኢንስፔክሽን ጉድለት ዜሮ እያደረጉ መሄድ፣ የመለኪያ መሳሪያ ኢንስፔክሽን ጉድለቶችን
ዜሮ ማድረግ
 በህጋዊ የንግድ ፈቃድ ሽፋን ያለዘርፍ /የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደቡ የማይፈቅደው/ መነገድን
በመለየት ማስወገድ፣ ፍቃድ ለሌላቸው ዘርፎች አብረው የማይሄዱ ከሆነ ተጨማሪ ፍቃድ እንዲያወጡ
ማድረግ፣ ወይም ህጋዊ ፍቃድ የሌለውን ሸቀጥ ከድርጅቱ እንዲያስወግዱ ማድረግ፣
 ህገወጥ የንግድ ስም ማስነሳት በድርጅቱም ህጋዊ የንግድ ስም እንዲጠቀሙ ማድረግ፣ መረጃውን
ሰንዶ መያዝ
 ህገወጥ ንግድ ቁጥጥርን በተሻለ ክትትሉን ማጠናከር፣
 የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት ሳያሳድሱ የሚነግዱ ነጋዴዎች የማሸግና እርምጃ የመውሰድ ስራ
መስራት፣
 የህብረተሰቡን ጥቆማ በመጠቀም፣ የበር ከበር ቁጥጥር በማካሄድ የንግድ ፍቃድ ሳይኖራቸው
የንግድ ሥራ የሚሰራባቸውን ድርጅቶች አስተዳደራዊ እርምጃ በመውሰድ ግለሰቦች ህጋዊ የንግድ
ፍቃድ እንዲያወጡ ማድረግ፣
 በአጋር አካላት የሚከናወኑ ተግባራትን አጠናክሮ መቀጠል፣
 በመሰረታዊ ምርቶች፣ በግብርናና በኢንዱስትሪ ምርቶች ህገወጥ እንቅስቃሴን የተጠናከረ ክትትል
ማድረግ
 ዞኑ ያወረዳቸውን የድጋፍና ክትትል ቼክ ሊስቶች በተገቢው መጠቀም፤ መረጃን በትክክል መያዝ፣
የመለኪያ መሳሪያዎችን የልኬታ ማጭበርበርን ማስወገድ፣

 የመለኪያ መሳሪያዎችን ኢንስፔክሽ ስራ ማከናወን


በወረዳው /በከተማ አሰተዳደሩ የሚገኙ የመለኪያ መሳሪያዎችንና ማነፃፀሪያዎችን
በዝርዝር መረጃ መያዝ በሪፖርት ለዞን ማሳወቅ፣
[Type text] Page 8
የመለኪያ መሳሪያዎችን የልኬታ ትክክለኛነት በተግባር ማረጋገጥ፣ ችግር ከተገኘ እርምጃ
መውሰድ፣
የተገኘውን የጉድለት አይነት የሚገልጽ የጠራ መረጃመያዝ፣
የመለኪያ መሳሪያ ማነፃጸሪያወችን ካሊብሬት ማስደረግ
የማደያዎችን የማሽን ልኬታ ትክክለኛነትና ጤናማነት ማረጋገጥ
ማደያባለበት 20 ኪ/ሜ ራዲየስ መካከል የነዳጅ ችርቻሮ ፍቃድ አለመኖሩን ማረጋገጥ፣
ፍቃድ ከተገኘ እንዲሰረዝ ማድረግ፣
ማደያ ላይ ከማሽን በስተቀር በበርሜል፣ በጀሪካን የማይሸጥ መሆኑን መቆጣጠር፣ ችግር
ከተገኘ ርምጃ መውሰድ፣
በጥቁር ገበያ ነዳጅ አለመሸጡን ማረጋገጥ፣ የህብረተሰቡን ጥቆማ በመጠቀም፣ የሚጠረጠሩ
ድርጅቶችን በመፈተሸ ህገወጥ የነዳጅ ንግድን መያዝ፣ ግለሰቦችንም ለህግ ማቅረብ፣
በነዳጅ ማደያ የመስክ መፈተሻ ቅጽ መሰረት ማደያዎችን መፈተሸ፣ ችግር ከተገኘ እርምጃ
መውሰድ፣ በተለይ ነጠላ ደረሰኝ መጠቀም የመሳሰሉ ችግሮችን ማስወገድ፣
የምርት ጥራት ችግርን ማስወገድ
ከምርት ላይ ባዕድ ነገር መቀላቀሉን መፈተሽ፣ ችግሩ ከተገኘ ርምጃ መውሰድ፣
በየንግድ ድርጅቶች የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች መፈተሽ፣ መሰብሰብና፣
ማስወገድ፣ ችግሩ የተገኘባቸው ድርጅቶችን ላይ እርምጃ መውሰድ፣

[Type text] Page 9

You might also like