[go: up one dir, main page]

Jump to content

ፖ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
የፖ ወንዝ
መነሻ ኮቲያን አልፕ ተራሮች
መድረሻ አድሪያቲክ ባሕር
ተፋሰስ ሀገራት ጣልያን ስዊስ ፈረንሳይ
ርዝመት 652 km
ምንጭ ከፍታ 2100 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን 1540 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 74,000 km²

ፖ ወንዝ በስሜን ጣልያን አገር የሚፈስ ወንዝ ነው። ስሙ በሮማይስጥ ፓዱስ ወይም ኤሪዳኑስ ተባለ፣ ከዚያም በፊት በጥንታዊ ሊጉርኛ ቦዲንኩስ ተባለ።