[go: up one dir, main page]

Jump to content

ሥራ

ከውክፔዲያ
የ04:21, 16 ማርች 2023 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሥራበተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።

የሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ሥራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። [1] ማለት

ሥራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።

W = F · d
W = τ θ
  1. ^ Jammer, Max (1957). Concepts of Force. Dover Publications, Inc.. ISBN 0-486-40689-X.