Proclamation 237fainal
Proclamation 237fainal
ም
   21th Year No. 8                                                 Bahir Dar, 19 January 2016
                 ማውጫ
                                                                   Content
          አዋጅ ቁጥር 237/2008 ዓ.ም
                                                       Proclamation No. 237/2016
 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሻሻለው የሥነ-              The Revised Amhara National Regional State
                 ምግባርና                         Ethics and Anti-Corruption Commission Re-
        ፀረ ሙስና ኮሚሽን እንደገና ማቋቋሚያ
                                                         establishment Proclamation
                     አዋጅ
ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ፣ ተሹሞ፣ ተመድቦ ወይም the public in the regional government office or the
6) “የህዝባዊ ድርጅት ሠራተኛ” ማለት በህዝባዊ ድርጅት                  6) “Public Enterprise Employee”                  means any
      ውስጥ ተቀጥሮ፣ ተመድቦ ወይም በአባላት ተመርጦ                     employee      that   shall   work   permanently                     or
      በቋሚነት ወይም በጊዜያዊነት የሚሰራ ማንኛውም                      temporarily, being recruited, assigned or elected
      ሠራተኛ ሲሆን የድርጅቱን መሪ፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ                  with members in the public enterprise, and shall
      አባል፣ የአክሲዮን ማህበር ወይም የበጎ አድራጎት ድርጅት               include the     enterprise’s leader, member of the
      የሚያደራጅ ሰው ወይም ኮሚቴ ያካትታል፤                          directorates board, the share association or a person
7) “የሥነ-ምግባር አውታሮች” ማለት በክልሉ የመንግስት                     who shall organize charities or committee;
      አስተዳደር ውስጥ ምግባረ- ብልሹ ባህሪያትን በከፍተኛ
      ደረጃ ለመቀነስና ሙያዊ ብቃትንና መልካም ስነ ምግባርን
      ለማበረታታት የሚያገለግሉ ዘዴዎች፣ አካሎች፣ ሥርዓቶች              7) “Ethics Infrastructure” means mechanisms, bodies,
      ወይም አስፈላጊ ሙያዎችና የመሣሠሉትን የሚያጠቃልል                   procedures or essential skills and the like that serve
      ነው፤                                               to reduce substantially unethical conducts and to
8) “ከባድ የሥነ-ምግባር ጥሰት” ማለት አግባብ ባለው የሥነ-                 encourage efficiency and integrity in the public
      ምግባር ደንብ መሠረት ከሥራ ሊያሠናብት የሚችል ጥፋት                 service;
      ነው፤
9) “ከባድ የሙስና ወንጀል” ማለት፡-
     ሀ/                 ከፍተኛ ስትራቴጃዊ ጠቀሜታ ባላቸው የክልሉ
                                                     8) “Serious Ethical Violations” means a violation
                        መንግሰት መስሪያ ቤቶች፣ የልማት ድርጅቶች
                                                        that may dismiss from work pursuant to the
                        ወይም ህዝባዊ ድርጅቶች ላይ የሚፈፀሙና
                                                        appropriate code of Ethics;
                        ከፍተኛ የገንዘብ መጠንን ያካተቱ የሙስና
                                                     9) “Serious Corruption Offence” means:
                        ወንጀሎች፤
ለ/                    የክልሉን መንግስት ባለስልጣናት የሚመለከቱ     a/ a corruption offfence that shall be executed on the
            ሐ/ በክልሉ ህብረተሰብ ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጉዳት               enterprises or public enterprises that have a higher
                      የሚያደርሱ ወይም ሊያደርሱ የሚችሉ የሙስና        strategical benefits and include much more amount
                      ወንጀሎች ናቸው፡፡                       of money;
ሠዎች ሀብት እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ ቤት ትእዛዝ and financial interests of the regional public
        የማሳገድ፣ በሙስና ወንጀል የተገኘ መሆኑ የተረጋገጠ ሆኖ                       officials in different levels and other public
        ሲገኝ             ወይም ይኸው ባይረጋገጥም በሙስና ወንጀል                 servants as specified by law;
        ከተገኘው ጥቅም ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ማናቸውም
        ንብረት ወይም ሀብት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲወረስ
        ወይም በሀራጅ ተሽጦ ወይም ሳይሸጥ ለክልሉ መንግስት
                                                               10) to freeze by court order the assets of persons
        ገቢ እንዲሆን የማድረግ፤
                                                                  who     may      be   under        investigation                      for
                                                                  corruption; and cause through court order,
                                                                  the forfeiture of any assets and wealth
                                                                  obtained    in    connection         with            corruption
                                                                  offences or where it is found proportional the
                                                                  benefit come from corruption offence not
                                                                  ensured to be returned to the regional
                                                                  government or dispose same by or without
                                                                  public auction;
ገጽ       11  የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                        The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 11
21)         አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር የሥነ-ምግባር                           20) to   render      appropriate      support              for         the
            አውታሮችን የማቀናጀትና ለዚሁ አላማ መሳካት                                      establishment and organization of the ethis
            አስፈላጊነት                     ያላቸው        የፀረ   ሙስና   አደረጃጀቶች
                                                                             follow up departments in the regional
            እንዲቋቋሙ የማድረግ፤
                                                                             government         offices         and         development
22)             ተመሣሣይ ዓላማዎች ካሏቸው ክልላዊና አገራዊ                                  enterprises;
            አካላት ጋር የስራ ግንኙነቶችን የመፍጠርና ትብብር                               21) to intergtate the ethics infrastuructures and
            የማድረግ፤
                                                                             establish the necessary anti-corruptuption
23)         የመመርመርና የመክሰስ ስልጣኑን እንደአስፈላጊነቱ
                                                                             organizations to fullfil its own objective in
            በክልሉ ውስጥ ወንጀልን የመመርመርና የመክሰስ ስልጣን
                                                                             collaboration with the appropriate bodies;
            ላላቸው አካላት በውክልና የመሥጠትና አፈፃፀሙን
                                                                          22) Liaise of works and cooperate with regional
            የመከታተል፤
                                                                             and national bodies with similar objectives;
  ገጽ        13 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8,, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                                The Amhara National Regional State
  Zikre Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 13
  24)         ለቅርንጫፍና ለማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች የሥራ ዝርዝር                                   24) to prepare job description for branch and
              የማዘጋጀትና አፈፃፀማቸውን የመከታተል፤                                              coordinating     offices     and    follow            up          the
  25)         የንብረት ባለቤት የመሆን፣ ውል የመዋዋልና በስሙ                                        implementation of same;
              የመክሰስም ሆነ የመከሰስ፤
                                                                                25) to own property, enter in to contract, to sue and be
  26)         ዓላማዎቹን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ
                                                                                    sued in its own name;
              ተግባራትን የማከናወን፡፡
                                                                                26) to perform such other related duties necessary for
8. ድርጅታዊ አቋም                                                                        the attainment of its objectives.
10. የኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር                                                              Prosecutors and investigative officers shall have
        1) ኮሚሽነሩ ተጠሪነቱ ለርዕሰ መስተዳድሩ ሆኖ በዚህ                                        organization and procedure that cause a respection of
                 አዋጅ አንቀጽ /7/ ስር ለኮሚሽኑ የተሰጡትን                                    their professional independance.
                 ስልጣንና ተግባራት በስራ ላይ ያውላል፤
        2) የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ /1/ አጠቃላይ ድንጋጌ
ገጽ       14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                         The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
ሀ/ የኮሚሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በመሆን የኮሚሽኑን                                          a/ direct over and coordinate the works of the
          ስራዎች በበላይነት ይመራል፣ ያስተባብራል፤                                       commission, being the chief executive body of the
ለ/ የዐቃቢያነ-ህግና የመርማሪ ኦፊሰሮች አደረጃጀት                                           commission;
          አሰራር እንደተጠበቀ ሆኖ የክልሉን ሲቪል ሰርቪስ b/ without prejudice to the prosecuter law and the
          ህግ           አጠቃላይ                  መርሆዎች   መነሻ     በማድረግ        investigative officer s’organization and procedure,
          በሚወጡት                        ደንቦችና     መመሪያዎች       መሠረት         employ, administer and dismiss supporting staffs
          የኮሚሽኑን ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ይቀጥራል፣                                       of the commission, in accordance with regulations
          ያስተዳድራል፣ ያሠናብታል፤                                                 and directives to be issued based on the general
ሐ/ የኮሚሽኑን አመታዊ የሥራ ፕሮግራምና በጀት                                              principles of the regional civil service law;
          ረቂቆች ያዘጋጃል፣ ሲፈቀድም በስራ ላይ ያውላል፤
መ/ ለኮሚሽኑ በተፈቀደለት በጀትና የስራ ፕሮግራም
          መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል፤                                          c/ prepare the annual work program and budget drafts
ሠ/ የኮሚሽኑ መርማሪ ኦፊሰሮችና ዐቃቢያነ-ህግ of the commission and implement same upon
          ለመመርመር፣ለመያዝ፣ለመክሰስ እንዲሁም ከክስ d/ effect expenditure based on the approved budget and
          በመለስ ጉዳዩችን እንዲቋጩ ትእዛዝ ሊሰጥ        program of the commission;
  ቀ/ ለኮሚሽኑ ሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ሥልጣንና i/ the commissioner may delegate part of his powers
            ተግባሩን በከፊል ለኮሚሽኑ ኃላፊዎችና ሠራተኞች                                  and duties to other officials and employees of the
            በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡                                               commission to the extent necessary for the
11. ስለ ኮሚሽነሩ የአገልግሎት ዘመንና ከሀላፊነት ስለመነሣት                                    effectiveness and efficiency of the commission.
  1) የኮሚሽነሩ የአገልግሎት ዘመን ስድስት ዓመት ይሆናል፤ 11. Terem of Service and Removal from Office
          ሆኖም ርዕሰ መስተዳድሩ ሲያምንበትና ጥያቄው በክልሉ                                  of the Commissioner
          ምክር ቤት ተቀባይነት ሲያገኝ በድጋሚ ሊሾም ይችላል፤
                                                                          1) The term of service of the commissioner shall be
  2) ኮሚሽነሩ የአገልግሎት ዘመኑ ከማለቁ በፊት ከዚህ በታች                                      six years; he may, however, be reappointed upon
          በተመለከቱት ምክንያቶች ካልሆነ በስተቀር ከሀላፊነቱ                                   the conviction of the Head of the Region, and
          ሊነሳ አይችልም፡-                                                        where the request is accepted by the Council of
        ሀ/ በወንጀል ተከሶ ሥልጣን ባለው ፍ/ቤት ጥፋተኛ                                      the Region;
                መሆኑ                ሲረጋገጥና              በሥራው     ለመቀጠል     2) The commissioner shall not be removed from his
                የማያስችለው                          መሆኑ      በሿሚው     አካል       responsibility before his term of service, unless
                ሲታመንበት፤                                                      reasons specified herein under otherwise:
        ለ/ በጤና ጉድለት                              ምክንያት ተግባሩን በተገቢው           a/ when he is charged and found guilty of an
                ሁኔታ ማከናወን ሲሣነው፤                                                  offence by the court of law and such offence
        ሐ/ ሥራውን                          በሀቀኝነት፣       በትጋትና    በታታሪነት           is believed by the authorizing body it does not
                መወጣት አለመቻሉ ሲታመን፤                                                 allow him to stay on his job;
        መ/ ስራውን በገዛ ፈቃዱ ለመልቀቅ ሲወስንና ጥያቄ                                      b/ when he can no longer carry out his
                ሲያቀርብ::                                                          responsibilitie on account of health problem;
        ሠ/ ለሌላ ከፍተኛ ሃላፊነት ሲሾም                                                c/ when it is believed that he is unable to
                                                                                 discharge       his   task      with             honesty,
12. ስለ ምክትል ኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር                                                     encouragement and initiation;
  ምክትል ኮሚሽነሩ ተጠሪነቱ ለኮሚሽነሩ ሆኖ ፡-                                              d/ when he determines to release and submit a
                                                                                 request;
              1) በኮሚሽነሩ ተለይተው የሚሠጡትን ተግባራት
                                                                                   e/ when he is appointed for other higher
                       ያከናውናል፤
                                                                               responsibility.
              2) ኮሚሽነሩ                          በማይኖርበት   ወይም    ሥራውን
                                                                         12. Powers and Duties of the Deputy Commissioner
                       ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ እርሱን
                       ተክቶ ይሰራል፡፡                                          The deputy commissioner, being accountable to the
                                                                           commissioner, shall:
                                                                            1) carry out tasks that shall be rendered isolating
                                                                               with the commissioner;
                                                                2) act on behalf
                                                                 of the commissioner in his
                                               absence or under time and circumstance when
                                               he is unable to perform his normal duties .
  ገጽ 14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.            The Amhara National Regional State Zikre
  Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
13. ስለ ምክትል ኮሚሽነሩ የአገልግሎት ዘመንና ከሀላፊነት መነሣት                   13. Term of Service and Removal from Service of
        የምክትል ኮሚሽነሩን የሥራ ዘመንና ከሀላፊነት                              the Deputy Commissioner
        መነሣት አስመልክቶ በዚህ አዋጅ አንቀጽ /11/ ስር                      The provision stipulated under Article /11/of this
        የተደነገገው በተመሣሣይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡                            proclamation concerning term of service and removal
14. ስለ ኮሚሽኑ ሠራተኞች ቅጥርና አስተዳደር                                 from service of the commissioner shall also
                                                              applicable similarly to the deputy commissioner.
    1) ኮሚሽነሩ በዚህ አዋጅ በኮሚሽኑ የተሰጡትን ስልጣንና
                                                             14.Recruitment and Administration of Employees
          ተግባራት ለማከናወን በሚያስፈልግ መጠን ችሎታንና
                                                                of the Commission
          መልካም ሥነ-ምግባርን መሠረት አድርጐ ሠራተኞችን
                                                              1) The commissioner may recruit such employees, on
          ይቀጥራል፤
                                                                  merit and integrity, to the extent required
    2) የኮሚሽኑ ሰራተኞች ቅጥርና አስተዳደር በዚህ አዋጅ
                                                                  necessary for the performance of powers and
          የተመለከቱትን ድንጋጌዎችና የክልሉን ሲቪል ሰርቪስ ህግ
                                                                  duties of the commission under this proclamation;
          አጠቃላይ መርሆዎች መሠረት በማድረግ በሚወጣ ደንብ
          የሚወሰን ይሆናል፡፡
                                                             2) Recruitment and administration of the commission’s
15. ስለ ኮሚሽኑ ሠራተኞች መብት employees shall be determined with the issued
      1) ማንኛውም የኮሚሽኑ ሠራተኛ በክልሉ መንግስት                              regulation, pursuant to the provisions of this
                                                                  proclamation and the regional civil service law of
              በሚፀድቅ የደመወዝ ስኬል መሠረት ደመወዝ
                                                                  the general principles.
              ያገኛል፤
      2) የማንኛውም ሠራተኛ ደመወዝ ፡-
                                                             15.Rights of Employees of the Commission
                                                             1) Any employee of the commission is entitled to a
   ሀ/ በሠራተኛው ስምምነት፤
                                                                 salary in accordance with the salary scale approved
   ለ/ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ፤
                                                                 by the regional government;
   ሐ/               በህግ በተደነገገው መሠረት            ካልሆነ በስተቀር
                    ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ አይችልም፡፡                     2) The salary of any employee may not be attached or
      3) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /2/ ፊደል ተራ ቁጥር                        deducted except in accordance with,
/ለ/ እና /ሐ/ መሠረት ከሠራተኛው ደመወዝ በየወሩ a. the consent of the employee, or
ገጽ       14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                          The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
              ሀ/           ስራውን በተገቢው መንገድ በመወጣት ላይ                       a/ be provided with atorney service at the expense of
                           እያለ ከስራው ጋር በተያያዘ ለሚደርስበት                          the commission for any liablility incurred
                           ተጠያቂነት በመስሪያ ቤቱ ወጪ ድጋፍና                            related with his work while executing his duties
                           የጥብቅና              አገልግሎት   ያገኛል፡፡    ዝርዝር         properly. Particular implementation of same
                           አፈፃፀሙ በደንብ ይወሠናል፤                                  shall be determined by the administrative
              ለ/           በማናቸውም አጋጣሚ የበላይ ኃላፊዎችን                            regulation;
                           ባግባቡ               የመጠየቅ፣   ስህተት       ሲያይ     b/ may have the right to appropriately question
                           የመጠቆም፣                በውይይት          ችግሮችን        superiors      under   any   circumstances;             inform
                           የመፍታት እንዲሁም የሥልጣን ተዋረድን                           mistakes, resolve problems through discussion, as
                           ጠብቆ አቤቱታ ማቅረብ ይችላል፤                               well as, lodge complaints following the chains of
                ሐ/           በሚተላለፍበት ውሣኔ ቅር ከተሰኘ ይግባኝ                       command;
                             የማቅረብ መብት ይኖረዋል፤
        6) ከሥራው ጋር ተያይዞ በሚደርስበት ጉዳት ምክንያት
                ዘላቂ ሙሉ ወይም ከፊል የመስራት ችሎታውን ያጣ                             c/ shall have the right to appeal where he complains
                የኮሚሽኑ ሠራተኛ አግባብ ባለው የጡረታ ህግ                                  with the decision.
                የተረጋገጠለት መብት ይከበርለታል፡፡ ሠራተኛው
                                                                          6) be entitled to benefits provided in the relevant
                ጊዜያዊ የመንግስት ሠራተኛ ሆኖ ዘላቂ ሙሉ
                                                                             pension law for payment, total or partial disability
                የመስራት ችሎታውን ያጣ ከሆነ የሚከፈለው የጉዳት
                                                                             sustained in relation to his duties . Where the
                ካሣ መጠን የአንድ አመት ደመወዙ በአምስት ተባዝቶ
                                                                             employee who has sustained permanent total
                የሚገኘው መጠን ይሆናል፤
                                                                             disability is a temporary employee, he shall be
        7) ጊዜያዊ ሠራተኛ ሆኖ የደረሰበት ጉዳት ዘላቂ ከፊል
                                                                             entitled to compensation amount to five times of
                የመስራት ችሎታ ማጣት የሆነ እንደሆነ የሚከፈለው
                                                                             his annual salary;
                የጉዳት ካሣ መጠን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /6/
                በተመለከተው ክፍያ መጠን ላይ የተመሠረተ ሆኖ
                ከመስራት ችሎታ ማጣቱ ደረጃ ጋር ተመጣጣኝ
                ይሆናል፤
           8) ጉዳቱ በሰራተኛው ላይ ከባድ የአካል ወይም የመልክ 8) Where the injury he sustained causes serious
                    መበላሸትን                   ያስከተለበት   ሆኖ   የተገኘ   እንደሆነ      physical damage or deformity although not
                    የመስራት ችሎታ ማጣትን ባያስከትልም ለዚህ                                resulting in disability, it shall be considered
                    አንቀጽ ድንጋጌዎች አፈፃፀም እንደዘላቂ ከፊል                              permanent partial disability for the purpose of this
                    የመስራት ችሎታ ማጣት ይቆጠራል::                                     Article.
                                        ክፍል ሦስት
                                     ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
16. ስለ በጀት                                                                                      PART THREE
   የክልሉ መንግስት የኮሚሽኑን በጀት ይመድባል፡፡ ይኸውም                                            MISCELLANEOUS PROVISIONS
   በኮሚሽኑ አመታዊ የሥራ ዕቅድ መሠረት ተዘርዝሮ 16. Budget
   የሚቀርብና የሚፈቀድ ይሆናል፡፡            The Regional Government shall allocate the budget of
17. የሂሣብ መዛግብት                                                              the commission. It shall further be appointed and
       1) ኮሚሽኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብትን                                  approved in accordance with the annual work plan of
               ይይዛል፤                                                        the commission.
       2) የኮሚሽኑ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብም ሆነ ንብረት ነክ 17. Book of Accounts
               ሰነዶች በክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በየጊዜው
                                                                                  1. The commission shall keep complete and
               ይመረመራሉ፡፡
                                                                                         accurate books of accounts;
                                                                                  2. Books of accounts and financial, as well as,
18. ስለ ኮሚሽኑ የፓሊስነትና የዐቃቤ ህግነት ሥልጣን
                                                                                         property   related   documents               of          the
         ስለ መመርመርና ስለመክሰስ በሀገሪቱ የወንጀለኛ
                                                                                         commission shall be frequently audited by
         መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ህግና በሌሎች ህጐች ለፓሊስና
         ለዐቃቤ ህግ የተሠጠው ስልጣን በዚህ አዋጅ ውስጥ                                                  the office of the Regional Auditor General.
         የተሸፈኑትን ጉዳዮች በሚመለከት ወደ ኮሚሽኑ 18.The Police and Prosecution Power of the
         ተላልፏል፡፡                                                              Commission
19. ስለ ሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች                                                     The investigation and prosecution powers of the
  1) በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ መንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም                                     police and public prosecutor specified under the
       የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሥነ ምግባር እንቅስቃሴዎችን                                     criminal procedure code of the country and other
       የሚያስተባብሩና                            የየመስሪያቤቶቹን      ወይም    የልማት      laws are hereby passed to the commission with
       ድርጅቶቹን የበላይ ኃላፊዎች የሚያማክሩ የሥነ-ምግባር                                     regard to matters covered in this proclamation.
       መከታተያ ክፍሎች ይቋቋማሉ፤
                                                                           19. Ethics Liaison Units
2) እያንዳንዱ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ተጠሪነቱ                                         2) The liaison unit shall be accountable to the
    ለመሥሪያ ቤቱ ወይም ለድርጅቱ የበላይ ሀላፊ ሆኖ ከኮሚሽኑ                                      office or to the head of the enterprise, and it
    ጋር የሥራ ትብብር ይኖረዋል፤                                                        may       cooperate     with      the      commission
3) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ እና /2/ ስር የተደነገገው                                    concerning to its activities;
    ቢኖርም ኮሚሽኑ በክልሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም
                                                                           3) Notwithstanding to the provisions of sub-
    የልማት ድርጅቶች ውስጥ ከሥራው ጋር ተዛማጅነት ያለው
                                                                              article /1/ and /2/ this Article, the commission
    አካል መኖሩን ሲያምንበት እንደአስፈላጊነቱ የሥነ-ምግባር
                                                                              presuming that there is a body relevant to its
    መከታተያ ክፍል አድርጐ ሊጠቀምበት ይችላል፤
                                                                              activity in the regional public offices or
4) እያንዳንዱን የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ኃላፊ ወይም
                                                                              enterprises may use this body as ethics liaison
    ሠራተኛ የየመስሪያ ቤቱ ወይም ድርጅቱ የበላይ ኃላፊ
                                                                              units ,as deemed as necessary;
    በቅጥር፣በእድገት ወይም በዝውውር ይመድባል፣ ለስራ መደቡ
    የሚያስፈልገውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ እንዲሁም
    የሥነ-ምግባር ሁኔታ በሚመለከት ከኮሚሽኑ ጋር በመመካከር                                    4) Every liaison unit’s head or employee may be
    ይወስናል፤                                                                    assigned by the head of the concerned public
    የሚኖራቸው የሥራ ግንኙነት ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም                                          employment, promotion or transfer; the
    በሚወጣ ደንብ ይወሰናል፡፡                                                          qualification, work experience and ethical
                                                                              standards required for the post may be
                                                                              determined      in      consultation          with             the
 20. የሙስና ወንጀሎችን የማሳወቅና የመተባበር ግዴታ                                            commission;
    1) ማንኛውም ሠው ከኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባራት ጋር                                       5) The liaison units’ work relation with the
            በተያያዘ ጥያቄ ሲቀርብለት የመተባበርና ተፈላጊውን                                   commission shall be determined by regulation
            ድጋፍ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ በተለይም አግባብነት                                 to be issued for the implementation of this
            ያላቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ የልማት ድርጅቶች                                  proclamation.
            ወይም ህዝባዊ ድርጅቶች ኮሚሽኑ ለሚያቀርባቸው
                                                                        20. Duty to Inform and Cooperate of the
            የሙያ ድጋፍ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ወይም
                                                                          Corruption Offences
            ማብራሪያ የመስጠት ሀላፊነት አለባቸው፤
                                                                           1) Any person is duty bound to cooperate and
                                                                              render support whenever cooperation and
                                                                              assistance is required by the commission in
                                                                              connection with its powers and duties. In
                                                                              particular the appropriate public offices,
                                                                              developmental         organizations         or          public
                                                                              enterprises a responsibility to give prompt
                                                                              response or elaboration to the professional
                                                                              support      requests     submitted           with             the
                                                                                commission;
ገጽ        14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8,, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                             The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
    2) የትኛውም የክልሉ መንግስት መስሪያ ቤት፣ የልማት 2)Any                                     Regional      public      office,       developmental
            ድርጅት ወይም ህዝባዊ ድርጅት በራሱ የሚወስደው                                organization or public enterprise shall, without
            የአስተዳደር ወይም የዲስፕሊን እርምጃ እንደተጠበቀ                              prejudice to administrative or disciplinary measures
            ሆኖ ከባድ የሥነ ምግባር ጥሰት ወይም የሙስና ወንጀል                            they take, has aduty to report immediately to the
            የተፈፀመ ስለመሆኑ በቂ ጥርጣሬ ሲኖረው ወዲያውኑ                               commission      or to the      body that has vested in
            ለኮሚሽኑ ወይም ስልጣን ላለው የምርመራ አካል                                 power to investigate the serious ethical violations or
            ሪፖርት የማድረግ ግዴታ አለበት፤                                         corruption offences forthwith;
    3) ማናቸውም የክልሉ መንግስት መስሪያ ቤት፣ የልማት
            ድርጅት ወይም ህዝባዊ ድርጅት፣ ባለስልጣን ወይም
            ሰራተኛ በመስሪያ ቤቱ ወይም በድርጅቱ ውስጥ ሙስና
            ተፈፅሟል ወይም ሊፈፀም በዝግጅት ላይ ነው ብሎ                                  3)    Any Regional public office, developmental
አስፈላጊውን መረጃ የማሳየት ወይም የማቅረብ ግዴታ as well as, federal public offices,
ገጽ       14  የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, ጥር 10 ቀን 2 ዐዐ 8 ዓ.ም.                                              The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
21. ቅጣት                                                                               21. Penalty
  በሌላ ህግ የበለጠ የሚያሥቀጣ ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር፡-                                                 Unless it is punishable with more severe penalty under
          1) ማንኛውም ሠው ለኮሚሽኑ ጥቆማ በመስጠቱ፣ other laws:
                   በመመስከሩ ወይም ማስረጃ በመስጠቱ ተፅዕኖ
                   ለማድረግ ወይም ጉዳት ለማድረስ የሞከረ ወይም                                         1) whosoever attempts to influence, harm or punish
                   ያደረሰ ወይም ይህንን ሰው ለመቅጣት የሞከረ                                             or who influences, harms or punishes any person
                   ወይም የቀጣ እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማያንስ                                            who gives information, witnesses or provides
                   ወይም ከአስራ አምስት አመት በማይበልጥ ፅኑ                                             information relating to corruption offences to the
                   እስራት እና ከስድስት ሺህ ብር በማያንስ ወይም                                           commission shall be punishable with rigorous
                   ከሃያ አምስት ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ                                               imprisonment not less than three years or not
                   ይቀጣል፤                                                                   exceeding fifteen years; or with fine not less than
          2) ማንኛውም የኮሚሽኑ ኃላፊ ወይም ሠራተኛ በህግ                                                  Birr six hundred or not exceeding Birr twenty five
                   የተሠጠውን                       ሥልጣንና               ኃላፊነት   ያለአግባብ         thousand;
                   የተገለገለበት እንደሆነ ከዚሁ የተነሣ ያገኘው ጥቅም
                   መወረሱ                 እንደተጠበቀ                    ሆኖ   ከአምስት   አመት
                                                                                        2) any official or staff of the commission who
                   በማያንስ ወይም ከአስራ አምስት ዓመት በማይበልጥ
                                                                                           abuses the powers and responsibilities legally
                   ፅኑ እስራትና ከሦስት ሺህ ብር በማያንስ ወይም
                                                                                           entrusted to him         shall, in addition to the
                   ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፤
                                                                                           forfeiture of any advantage gained therefrom, be
          3) ማንም ሠው ሆነ ብሎ ኮሚሽኑን ለማሣሣት ወይም
                                                                                           punishable with rigorous imprisonment no less
                   ሌላውን ሰው ለመጉዳት በማሰብ ሐሰተኛ ሪፖርት
                                                                                           than five years or not exceeding fifteen years, and
                   ወይም መረጃ ለኮሚሽኑ ያቀረበ እንደሆነ ከአንድ
                                                                                           with fine not less than Birr three thousand or not
                   ዓመት               በማያንስ                  ወይም         ከአምስት   አመት
                                                                                           exceeding Birr ten thousand ;
                   በማይበልጥ ፅኑ እስራትና ከሦስት ሺህ ብር በማያንስ
                   ወይም ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ
                   ይቀጣል፤
                                                                                        3) Whosoever, with the intent to mislead the
                                                                                           commission or to injure others, submits a false
                                                                                           report or evidence to the commission shall be
                                                                                           punishable with rigorous imprisonment not less
                                                                                           than one year or not exceeding five years; and
                                                                                           with fine not less than Birr three thousand or not
                                                                                           exceeding Birr ten thousand;
ገጽ        14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8,0 መስከረም 30 ቀን                                             2   ዐዐ 7 ዓ.ም.          The Amhara National
Regional State Zikre Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
4)        ማንም ሠው የኮሚሽኑ ሠራተኛ መስሎ በመቅረብ                                                 4)     Whosover commits a deceitful act by
          የማታለል ድርጊት የፈፀመ እንደሆነ ከሁለት ዓመት                                                   pretending to be the staff of the commission
          በማያንስ ወይም ከሰባት አመት በማይበልጥ ፅኑ እስራትና                                               shall   be       punishable   with     rigorous
          ከአምስት ሺህ ብር በማያንስ ወይም ከአስራ አምስት ሺህ                                               imprisonment not less than two years or not
          ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፤                                                              exceeding seven years; and with fine not less
5)        ማንም ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ /20/ ስር በተደነገገው                                              than Birr five thousand or not exceeding Birr
          መሠረት ኮሚሽኑን ለመተባበር እምቢተኛ ሆኖ የተገኘ                                                  fifteen thousand;
          እንደሆነ ከስድስት ወር በማያንስ ወይም ከአራት ዓመት
          በማይበልጥ ቀላል እስራትና ከአንድ ሺህ ብር በማያንስ                                           5) Whosoever refuses to cooperate with the
          ወይም ከአምስት ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፤                                                 commission as provided for in Article /20/ of
6)        ማንም ሠው የኮሚሽኑን ሥራ ያደናቀፈ ወይም                                                       this proclamation shall be punishable with
          ለማደናቀፍ የሞከረ እንደሆነ ከሁለት ዓመት በማያንስ                                                 simple imprisonment not less than six months
          ወይም ከአሥር ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራትና                                                     or not exceeding four years; and with fine not
          ከአምስት ሺህ ብር በማያንስ ወይም ከሃያ ሽህ ብር                                                  less than Birr one thousand or not exceeding
          በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው                                                    Birr five thousand;
          ሃይልን በመጠቀም የሆነ እንደሆነ ቅጣቱ በዚሁ ንዑስ
                                                                                      6) Whosoever obstructs or attempts to obstruct
          አንቀጽ የተደነገገው ከፍተኛ ቅጣት ይሆናል፤
                                                                                           the activities of the commission shall be
7)        የሙስና ወንጀል ምርመራ ሊጀመር ስለመሆኑ ወይም
          በምርመራ ላይ ስለመሆኑ ወይም ጉዳዩ በምርመራ ላይ                                                  punishable with rigorous imprisonment not
መሆኑን እያወቀ ለተፈፀመው ድርጊት ምርመራውን less than two years or not exceeding ten years;
ከያዘው ክፍል ፈቃድ ውጭ መግለፅ፣ መፃፍ፣ ማሰራጨት with fine not less than Birr five thousand and
          ከስድስት                 ወር          በማያንስ                  ወይም   ከአራት   ዓመት        not exceeding Birr twenty thousand . where
          በማይበልጥ እስራትና ከአንድ ሺህ ብር በማያንስ ወይም                                                the offence is accompanied by violence, the
          ከአምስት ሽህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፤                                                     maximum penalty prescribed        in this sub-
                                                                                           article shall be imposed;
ገጽ        14 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 8, መስከረም 30 ቀን                                         2   ዐዐ 7 ዓ.ም.           The Amhara National
Regional State Zikre Hig Gazette No. 8, 19 januarry,2016 page 14
8)    ማናቸውም የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የልማት ድርጅት            8) Any public office, developmental organization or
      ወይም ህዝባዊ ድርጅት፣ ባለስልጣን ወይም ሠራተኛ                public enterprise official or employee who,
      በሚሰራበት መስሪያ ቤት ወይም ድርጅት የሙስና ወንጀል             knowing the commission of a corruption offence in
      ስለመፈፀሙ እያወቀ ይህንኑ ለመመርመር ስልጣን                  his respective office, fails to inform same to the
      ለተሰጠው አካል ሣያሣውቅ የቀረ እንደሆነ እስከ አምስት            body vested in power to investigate this offence,
      ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት እና እስከ አስር ሺህ ብር           shall be punishable with simple imprisonment not
      በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፤                               exceeding five years and with fine not exceeding
9)    በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/፣ /3/፣ /4/፣ /5/ ወይም      ten thousand Birr;
      /6/ ስር የተመለከቱት ወንጀሎች የህግ ሰውነት ባለው
      አካል በተፈፀሙ ጊዜ መቀጮው አምስት እጥፍ ይሆናል፡፡
22. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ                                  9) Where the offences specified in sub-articles
                                                    /1/,/3/ /4/,/5/ or /6/ of this Article are committed by
     ይህ አዋጅ ከመፅናቱ በፊት በሙስና ወንጀሎች አዋጅ                judicial person, the punishment with a fine shall be
      ቁጥር    881/2 ዐዐ 7   ዓ.ም   መሠረት    ህዝባዊ        five fold.
      ድርጅቶችን የተመለከቱና በምርመራ ላይ ያሉ
                                                 22. Transitory Provisions
      ወንጀሎች እንደአስፈላጊነቱ ለኮሚሽኑ ሊተላለፉ
      ይችላሉ፡፡                                      Offences, that concern public organizations and have
23. ስለተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው ህጎች                     been in the process of trial, may be passed to the
     1) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ-ምግባርና ፀረ           commission, as deemed as necessary, pursuant to the
       ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 93/1996              corruption offences proclamation No.           881/2015
       ዓ.ም ተሽሮ በዚህ አዋጅ ተተክቷል፡፡                     prior to the coming into force of this proclamation.
24. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን                                    24. Power to Issue Regulations and Directives
      1) የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ይህንን አዋጅ በተሟላ                    The Regional Government Council may issue
               ሁኔታ ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን ደንቦች ሊያወጣ             regulations necessary for the full implementation of
               ይችላል፤                                      this proclamation;
      2) ኮሚሽኑ ይህንን አዋጅና በዚህ አዋጅ መሠረት
                                                          2) The Commission may issue directives necessary
               የሚወጡትን ደንቦች ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን
                                                          for the implementation of this proclamation and
               መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል፡፡
                                                          regulations to be issued with this proclamation.
25. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ