አዲስ የተለቀቀውን ይፋዊ Blogger መተግበሪያ ያውርዱ፣ እና በመሄድ ላይ ሳሉ ጦማር ማድረግን ይጀምሩ። በBlogger የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
* ወደ ረቂቅ ማስቀመጥ ወይም ወዲያውኑ ማተም የሚችሉትን ልጥፍ ጽሁፍ ማዘጋጀት
* ነባር ልጥፎችን ማርትዕ
* የተቀመጡ እና የታተሙ ልጥፎችዎን ዝርዝር መመልከት
* ከአንድ በላይ ካለዎች ወደ መለያ/ጦማር መቀያየር
* ምስሎችን ከማዕከለ ስዕላት ወይም ከመተግበሪያው በቀጥታ ፎቶዎችን በማንሳት ማካተት
* መሰየሚያዎችን ወደ ልጥፎችዎ ማከል
በBlogger መተግበሪያ ለAndroid፣ በማንኛውም ቦታ ቢሆኑ ልጥፎችን በፍጥነት እና በቀላሉ ማተም ይችላሉ።